የዲሽ መትከል ዝግጅት




6.1 የቦታ መምረጥ
ዲሽ የሚጫንበት ቦታ በመልክት ጥራት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አለው። ጥሩ ቦታ መመሪያዎች፦ ወደ ሳተላይት አቅጣጫ ክፍት እይታ (No building / tree) ጠንካራ ግድግዳ ወይም ጣሪያ ከነፋስ የተጠበቀ Cable ወደ ቴሌቪዥን ቀርቦ 👉 በኢትዮጵያ አብዛኛው ሳተላይት ወደ ምዕራብ (West) ነው።
6.2 የሳተላይት አቅጣጫ መረጃ
ከመትከል በፊት የሳተላይት አቅጣጫ መረጃ መወቅ አለብዎት። ሳተላይት ስም (ለምሳሌ Nilesat) ዲግሪ (7° West) የከተማ አካባቢ 👉 ይህን መረጃ በSatellite Finder App ማግኘት ይቻላል።
6.3 Elevation, Azimuth, Skew
እነዚህ ሶስት መለኪያዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው። Azimuth – ዲሽ የሚመለከትበት አቅጣጫ (ግራ/ቀኝ) Elevation – ዲሽ የሚወጣበት ከፍታ (ላይ/ታች) Skew – LNB መዞር 👉 Elevation በዲሽ ጀርባ ላይ ቁጥር አለው።
6.4 መለኪያ መጠቀም
Compass – Azimuth Spirit Level – ዲሽ ቀጥ መሆኑ App – Dish Pointer, Satellite Finder
6.5 ዲሽ መያዣ (Pole / Stand)
Pole በፍጹም ቀጥ መሆን አለበት Bolt ጠንክሮ መታጠቅ ከውሃ መግባት መከላከል